Skip survey header
Low Vision Mode አማርኛ

Beacon Ave S እና 15th Ave S የደህንነት ፕሮጀክት ግንባታ የዳሰሳ ጥናት

Beacon Ave S እና 15th Ave S የደህንነት ፕሮጀክት ግንባታ የዳሰሳ ጥናት

ትኩረት:- Beacon Ave S እና 15th Ave S አጠገብ ያሉ የንግድ ባለቤቶች እና ሥራ አስኪያጆች። በተቻለ መጠን የግንባታ ተጽእኖዎችን ለመቀነስ እርስዎን እስከ ወቅቱ ድረስ እንድናዘምንዎት እና ከእርስዎ ጋር ለመስራት እባክዎ ይህን ቅጽ ይሙሉ። ሁሉም ጥያቄዎች አማራጭ ናቸው። እናመሰግናለን!

የ Beacon Ave S እና 15th Ave S ደህንነት ፕሮጀክት ሰኔ 2024 ውስጥ ይጀምራል እና በፀደይ 2025 ይጠናቀቃል። የበለጠ ለማወቅ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ:- seattle.gov/transportation/Beacon15thSafety. ጥያቄዎች ካልዎት፣ በ Beacon15thSafety@seattle.gov ኢሜይል ይላኩልን ወይም በ (206) 900-8728 ይደውሉልን።

የግላዊነት ማስታወቂያ:- በህጉ መሰረት የሚሰጧቸው ምላሾች ከሌሎች ሰዎች ጋር መጋራት ሊኖርባቸው ይችላል።የበለጠ ለመረዳት፣ እባክዎን የህዝብ መዝገቦች (RCW ምዕራፍ 42.56) ህግን ይመልከቱ።የከተማው የግላዊነት መግለጫ እርስዎ የሚሰጡንን መረጃ እንዴት እንደምንይዝ ያብራራል።
1. የግንኙነት መረጃ
ከንብረቱ ጋር ያለዎት ሚና:-
ስለዚህ ፕሮጀክት የኢሜይል ዝማኔዎችን መቀበል ይፈልጋሉ?
2. የእርስዎ ንግድ ከሚከተሉት ውስጥ ማንኛቸውም ይኖረዋል? (የሚመለከተውን ሁሉ ምልክት ያድርጉ)
4. በእርስዎ ንግድ ላይ ቆሻሻ/ እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል/ የጓሮ ቆሻሻ መቼ መቼ ነው የሚወሰደው?
7. መረጃ በሚያገኙበት ጊዜ እርስዎ እና የእርስዎ ደንበኞች የትኞቹን ቋንቋዎች ይመርጣሉ?