Skip survey header
Amharic▾

2022-2023 የ Zeno ቤተሰብ ቅድመ ዳሰሳ

Amharic

መመሪያዎች። ይህ የቅድመ-ዳሰሳ ጥናት በዚህ ዓመት ከ Zeno ጋር በጥልቅ ከማሳለፍዎ በፊት ስለልጅዎ፣ ከሌሎች ከ 3-5 አመት እድሜ ያላቸው ልጆች ጋር ስላለዎት ተሞክሮ እና የሒሳብ ትምህርትን የመማር፣ የመስራት እና የማስተማር ልምዶችዎ ይጠይቅዎታል። እባክዎ አሁን ባሉዎት ሃሳቦች፣ አመለካከቶች እና ተሞክሮዎች ላይ በመመስረት ምላሽ ይስጡ።
ሚስጥራዊነት። በዳሰሳ ጥናቱ መጨረሻ፣ የስነ-ሕዝብ በሚባለው ክፍል ውስጥ የእርስዎን ስም እና የአያት ስም፣ የልጅዎን ስም እና የትውልድ ቀን እና ሌሎች የግል መረጃዎችን እንጠይቃለን። ይህ መረጃ የሚጠየቅበት አላማ በዓመቱ ውስጥ በተሞክሮዎ ላይ የነበሩ ለውጦችን ለማወቅ ነው። መረጃው Zeno ቤተሰቦችን በተሻለ ሁኔታ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞችን እና ጨዋታዎችን እንዲነድፍ ያግዘዋል። የእርስዎ እና የልጅዎ ስም እና ሌላ መለያ መረጃ በማንኛውም ምክንያት ጥቅም ላይ አይውልም። ሁሉም ዘገባዎች ስም-አልባ ይሆናሉ።

ስለ ጊዜዎ እና ትኩረትዎ እንዲሁም Zeno ከቤተሰቦቻችን፣ ማህበረሰቦች እና አጋሮቻችን ጋር ያለውን ትብብር እና አገልግሎቶችን እንዲያሻሽል ስለረዱን እናመሰግናለን።