Skip survey header
Amharic

በ COVID ወቅት አነስተኛ የንግድ ድርጅቶችን መደገፍ

እንኳን ደህና መጡ!

የተለየ ቋንቋ ከፈለጉ፣ ከላይ በቀኝ በኩል የሚፈልጉትን ቋንቋ መምረጥ ይችላሉ።

የሲያትል እና የኪንግ ካውንቲ የማህበረሰብ ጤና ማእከል ለህዝብ ክፍት የሆኑ አነስተኛ የንግድ ድርጅቶች ደህንነቱ የተጠበቀና ትርፋማ ስራዎችን አንዲያከናውኑ ይደግፋል። እባክዎን እርሶን እንዴት መርዳት እንደምንችል ጠቃሚ ውሳኔዎችን እንድንወስን ይርዱን።              
ስሞትን አንጠይቅም; አስፈላጊው የእርስዎ አመለካከት ነው። ይህ የዳሰሳ ጥናት ከ10 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ይወስዳል።   

ልምዶትን ስላካፈሉን አስቀድመን እናመሰግናለን።
1. ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የሚከተሉትን አከናውነዋል?   
Space Cell አዎአላውቅም
ኪንግ ካውንቲ ውስጥ ለሕዝብ ክፍት የሆነ ድርጅት ኖሮት ወይም ደግሞ አስተዳድረው ወይም ሰርተው ያውቃሉ?
አነስተኛ ንግዶችን የሚደግፍ የማህበረሰብ ማህበር ወይም ድርጅት መርተው ያውቃሉ?
በአሁኑ ጊዜ ለሕዝብ ክፍት የሆነ ንግድ ድርጅት አሎት ወይስ ደግሞ እየሰሩ ነው?
እርስዎ የሚሰሩበትን ዋና የንግድ ድርጅት በተሻለ ሁኔታ የሚገልጸው ቃል ምንድን ነው?
This question requires a valid number format.
Zip Code