Skip survey header
Amharic

Yarra Moves

Yarra ሁሉም ሰው ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ያለው እና እያንዳንዱን ቀን እንቅስቃሴ የሚያደርግበት ቦታ እንዲሆን እንፈልጋለን።

ከስር ላለው የዳሰሳ ጥናት ምላሽ በመስጠት ማኅበረሰባችን የበለጠ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ እንዴት መርዳት እንደምንችል ይንገሩን።
ለሚቀጥሉት 2 አመታት የእኛን እቅድ ለማሳወቅ፣ የእርስዎን ግብረ መልስ እንጠቀማለን።

የዳሰሳ ጥናታችንን ይሙሉ

 
2. እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያነሳሳዎት ነገር ምንድን ነው?

 
3. እንቅስቃሴ ከማድረግ ምን ከለከልዎት?
4. በ Yarra ከተማ ውስጥ ምን አይነት እንቅስቃሴዎችን ለመሞከር ይፈልጋሉ?
 
5. የእርስዎ የእድሜ ክልል