የዳሰሳ ጥናት ርእስን ዝለል
Amharic

SBCHC የጤና ፍላጎቶች ግምገማ ላለመሳተፍ የመዉጫ ቅጽ

በትምህርት ቤት ላይ የተመሰረተ የጤና ማእከል የጤና ፍላጎቶች ግምገማ ላይ ላለመሳተፍ የመዉጫ ቅጽ

በHorizon እና በPrairie መከከለኛ ደረጃ እና በOverland 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ያሉ የመለስተኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በአካባቢያቸው ስላሉ የጤና ጉዳዮች እና በአዲሱ በSTRIDE ትምህርት ቤት ላይ የተመሰረተ የማህበረሰብ ጤና ማእከላት የሚሰጠውን የጤና ትምህርት ፕሮግራም የበለጠ ለማወቅ የሚፈልጉት የጤና ትምህርት ርእሶች አይነቶች ላይ እንዲሳተፉ እና አስተያያት እንድሰጡ ስም አልባ የዳሰሳ ጥናት አማራጭ ይቀርብላቸዋል።እርስዎ በእነዚህ ሶስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ልጆች ካሉዎት እና ልጆችዎ በዝህ የዳሳሳ ጥናት ላይ እንዳይሳተፉ ከፈለጉ እባክዎ የሚከተለውን ቅጽ ይሙሉ። እባኮትን ያስተውሉ ልጅዎ ባይሳተፍም ከእነዚህ ትምህርት ቤት-ተኮር የማህበረሰብ ጤና ጣቢያዎች በአንዱ እንክብካቤ ማግኘት ይችላሉ።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ ያስፈልጋዋል።