Skip survey header
Amharic

የ2024 የበጋ ጀብድ የተሳታፊዎች የዳሰሳ ሰርቬ

የበጋ ጀብድ ወይም የበጋ የንባብ ቻሌንጅ በመባል ስለሚታወቁት ስለወጣቶች እና ቤተሰቦች የበጋ ዝግጅቶች እና እንቅስቃሴዎቻችን ያለዎትን ተሞክሮ በተመለከተ ይህንን የዳሰሳ ጥናት ስለወሰዱ እናመሰግናለን። ይህ የዳሰሳ ጥናት ሙሉ ለሙሉ ስም አልባ ሲሆን ስምዎን አንጠይቅም።

ከ10 ዓመት በታች ለሆነ ታዳጊ ተንከባካቢ ከሆኑ ይህን የዳሰሳ ጥናት እንድወስዱላቸው እንመክራለን - እባክዎን አስተያየታቸውን ይጠይቁ። በዳሰሳ ጥናቱ ውስጥ "ልጅዎ" ብለን ስንጠቅስ እርስዎ የሚንከባከቡትን ማንኛውንም ልጅ ማለታችን ነው።

ከ10 ዓመት በላይ የሆነ ታዳጊ ከሆኑ፣ ይህንን የዳሰሳ ጥናት ራስዎ እንድወስዱ እናበረታታዎታለን።