Skip survey header
Low Vision Mode Amharic▾

2026 የጥቁር ሕዝብ ቆጠራ ፕሮጀክት

Survey Consent

1. ወደ በብላክ ፊዩቸርስ ላብ በተዘጋጀው የጥቁር ሕዝብ ቆጠራ ፕሮጀክት እንኳን ደህና መጡ። ይህ የዳሰሳ ጥናት የጥቁር ማህበረሰቦችን አስተያየት ለመረዳት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለማጠናቀቅ ወደ 10 ደቂቃ ይወስዳል። ተሳትፎዎ በፈቃደኝነት ነው። በማንኛውም ጊዜ መውጣት ይችላሉ። መስፈርቱን እንደሚያሟሉ ለመወሰን፣ “*” የሚል ምልክት ያለባቸው ጥያቄዎችን መመለስ ይኖርቦታል። ሁሉም ምላሾችዎ በሚስጥር የሚያዙ ሲሆን፣ ሪፖርት የሚደረገው ማንነትዎን ሊገልጽ የሚችል መረጃ ሳይካተት ነው። ምላሾችዎ አይሸጡም፤ መረጃዎም ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ለማሰልጠን ጥቅም ላይ አይውልም። እባክዎ ፈቃድዎን ለመስጠትና ወደ ዳሰሳ ጥናቱ ለመቀጠል ከታች ያለውን ይጫኑ። *ይህ ጥያቄ መልስ የሚያስፈልገው ነው።