Skip survey header
Amharic

የትምህርት ቤት ጤና የ2023-2024 የወላጅ ዳሰሳ

የትምህርት ቤት ጤና ፕሮግራም (SHP) የሚተዳደረው በካውንቲው የህዝብ ጤና ክፍል ከአርሊንግተን የህዝብ ትምህርት ቤቶች (APS) ጋር በቅርበት በመቀናጀት ነው። በትምህርት ቤት ክሊኒኮች ውስጥ በተቻለ መጠን የተሻለውን አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን። የምንሰራቸውን ጥሩ ነገሮች እና ምን ማሻሻል እንዳለብን ማወቅ እንፈልጋለን።

እባኮትን በ2023-2024 የትምህርት ዘመን ከልጅዎ(ችዎ) ትምህርት ቤት ክሊኒክ ጋር ስለነበርዎት ልምድ ጥቂት ደቂቃዎችን በመውሰድ ያካፍሉን።

የዚህ ጥናት ውጤቶች ማንንነትዎን በሚስጢር የያዙ ናቸው። ስለ ትምህርት ቤት ጤና ፕሮግራሙ መነጋገር ከፈለጉ፣ እባክዎን የትምህርት ቤቱን ጤና ቢሮ በ(703) 228-1651 ያግኙ።
1. ልጅዎችዎ በትኛው ትምህርት ቤት/ቤቶች ይማራሉ?  *This question is required.የሚመለከትዎትን ሁሉ ይምረጡ።