Skip survey header

የኪንግ ካውንቲ ተከራይ የወር መገልገያ ወጪዎች ተመጣጣኝነት የዳሰሳ ጥናት

የኪንግ ካውንቲ የአየር ንብረት ጽህፈት ቤት የፍጆታ አቅምን እና በኪንግ ካውንቲ ውስጥ ተከራዮች የሚያጋጥሟቸውን የቤት ችግሮች በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት ይፈልጋል። የሚከተለው የዳሰሳ ጥናት ስለቤትዎ፣ ስለ መገልገያ ወጪዎችዎ (ኃይል(መብራት)፣ ውሃ፣ ፍሳሽ እና ቆሻሻ) እና ስለእርስዎ እና ቤተሰብዎ ይጠይቅዎታል።

ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ጊዜ ስለወሰዱ እናመሰግናለን። ማንነትዎን የሚገልጥ ማንኛውም መረጃ በምሥጢር ይያዛል።ይህንን የዳሰሳ ጥናት ለማጠናቀቅ  10-15 ደቂቃ ያህል ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን።