የዋሽንግተን ስቴት ብሮድባንድ ጽህፈት ቤት እና የዋሽንግተን ስቴት የእኩልነት ጽህፈት ቤትየዋሽንግተን ስቴት ዲጂታል እኩልነት ፎረምን እየመሩ ይገኛሉ፣ ስለዚህ የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ የ ዲጂታል እኩልነት ፎረምን ድረ ገጽ መጎብኘት ይችላሉ። አስተያየትዎ የሁሉንም የዋሽንግተን ስቴት ሰዎች የኢንተርኔት አቅርቦት ለማሻሻል ወደ ዋሽንግተን ስቴት ህግ አውጪ ህሳብ እንድናቀርብ ይረዳናል። ይህንን ጥናት በማጠናቀቅዎ እናመሰናለን። ሁሉም ምላሾች ምስጢራዊ ናቸው።
ይህንን የኦንላይን ጥናት ከእንግሊዝኛ ውጪ በሌላ ቋንቋ ማግኘት ከፈለጉ፣ እባክዎ ከስር የሚገኙትን ሊንኮች ይጠቀሙ። ተጨማሪ የተጠቃሚነት ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎ የዋሽንግተን ስቴት ብሮድባንድ ጽህፈት ቤትን በ (360) 688-3473 ወይም 711 (ዋሽንግተን ሪለይ) በመደወል ወይም በኢመይል የመጠቀም ፍላጎትዎን ኣያይዘው ወደ digitalequity@commerce.wa.gov መላክ ይችላሉ።