የዳሰሳ ጥናት ርእስን ዝለል
Amharic

የ2022 SBCHC የፍላጎት ግምገማ -HMS

የስነ ሕዝብ አወቃቀር

የዚህ የዳሰሳ ጥናት አላማ በ Overland እና Horizon አካባቢ ለሚኖሩት  ከቼሪ ክሪክ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች እና ወላጆች/አሳዳጊዎች  ግብአቶችን መሰብሰብ ነው። ሁለት ትምህርት ቤትን መሰረት ያደረጉ የSTRIDE  የማህበረሰብ ጤና ጣቢያዎች በ2022 መጀመሪያ ላይ (በኦቨርላንድ HS/Prairie MS እና Horizon Community MS ካምፓሶች) ተከፍተዋል፡፤እነዚህ ክሊኒኮች የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶችን ከመስጠት በተጨማሪ አሁን በትምህርት ቤቶች ውስጥ  ያለውን የጤና ትምህርት ስርአተ ትምህርት የሚያሟላ የጤና ትምህርት እድሎችን ይሰጣሉ።   የማህበረሰቡን ፍላጎት በብቃት ለማርካት እና ተዛማጅ የጤና ትምህርት ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት ባለን አቅም የእርስዎ አስተያየት አስፈላጊ ነው። እባኮትን ልብ ይበሉ በዚህ ስም-አልባ የዳሰሳ ጥናት ውስጥ መሳተፍ ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ነው እና የተሳትፎ ማነስ ከእነዚህ ትምህርት ቤት-ተኮር የማህበረሰብ ጤና ጣቢያዎች ውስጥ እንክብካቤን ከማግኘት  አያግድዎትም።
1. በቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤት ዲስትሪክት ውስጥ የእርስዎ ሚና(ዎች) ምንድን ናቸው? እባክዎ የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ። *ያስፈልጋል
እንደ CCSD ሰራተኛ ያለህ/ሽ የሥራ ምድብ ምንድን ነው?
ልጅዎ የሚማረው በየትኛው የቼሪ ክሪክ ትምህርት ቤት ነው? በዲስትሪክቱ ውስጥ ብዙ ልጆች ካሉዎት፣ እባክዎ የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ። *ያስፈልጋል
2. የፆታ ማንነትህ ምንድን ነው
3. ከየትኛው ዘር ወይም ጎሳ ማንነት ጋር ትዛመዳለህ? የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።